ሚያዝያ ፲፮
Appearance
(ከሚያዝያ 16 የተዛወረ)
ሚያዝያ ፲፮፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፳፮ኛው ዕለት ሲሆን፤ የፀደይ (በልግ)ወቅት ፳፩ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፵ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፴፱ ቀናት ይቀራሉ።
- ፲፱፻፷፭ ዓ/ም - የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዶክቶር ምናሴ ኃይሌ በሀገራቸውና በጎረቤት አገር ሶማሊያ ጋር ያለውን ጸብ በሰላም ለመፍታት ተልከው ሞቃዲሹ ገቡ።
- ፳፻፫ ዓ/ም - በመላው ዓለም የክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች የእምነታቸው ዋና ምሠሶ የሆነውን የኢየሱስ ክርስቶስን ከሙታን መነሳት መታሰቢያ - የትንሳዔ በዓል አከበሩ።
1991
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |