Jump to content
አማርኛ ውክፔድያን አሁኑኑ ማዘጋጀት ትችላላችሁ - ተሳተፉበት!

ታኅሣሥ ፴

ከውክፔዲያ

ታኅሣሥ ፴ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፳ ኛው ዕለት ሲሆን፤ ከዚህ ቀን በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፪፻፵፮ ቀናት ሲቀሩ፣ በዘመነ ዮሐንስዘመነ ማቴዎስ እና በዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፪፻፵፭ ቀናት ይቀራሉ። እንዲሁም በኢትዮጵያ ባሕረ ሐሳብ ታኅሣሥ ፴ ቀን የበጋ ወቅት አምስተኛው ዕለት ነው።


ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
  • ፲፱፻፶፪ ዓ/ም - በግብጽ የታላቁ የአስዋን ግድብ ግንባታ በአገሪቱ ፕሬዚደንት ጋማል አብደል ናስር በዚህ ዕለት ሲጀመር፣ ፕሬዚደንቱ በናይል ወንዝ የግራ-ዳርቻ ላይ የሚገኘውን ወደሃያ ቶን የሚገመት ጥቁር-ዓለት በአሥር ቶን ዲናሚት ፍንዳታ ከስክሰውታል።



የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ