ካሪቢያን ባሕር የአትላንቲክ ውቅያኖስ ባህር ነው። ከስሜን አሜሪካና ደቡብ አሜሪካ መካከል ይገኛል፤ በበሕሩ ውስጥ አያሌው ደሴቶችና አገራት አሉ። መላው ባሕርና በውስጡ ያሉት ደሴቶች የካሪቢያን ዙሪያ ይባላል።
የፖም መረቅን በ a ቢ ከፃፉ የአፕል መረቅ ብለው ሊጠሩት ይችላሉ።