የካቲት ፪

ከውክፔዲያ
(ከየካቲት 2 የተዛወረ)
Jump to navigation Jump to search

የካቲት ፪፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፶፪ ኛው ዕለት ሲሆን፤ የበጋ ወቅት ፴፯ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፪፻፲፬ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፪፻፲፫ ቀናት ይቀራሉ።

ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  • ፲፱፻፷፩ ዓ/ም - 'ቦይንግ ፯፻፵፮' (Boing 747) የተባለው አየር ዠበብ በዛሬው ዕለት የሙከራ በረራውን አገባደደ።
  • ፲፱፻፷፫ ዓ/ም - ጨረቃ ላይ ለሦስተኛ እና ለመጨረሻ ጊዜ ሰዎችን ያሳረፈው አፖሎ ፲፬ መንኮራኩር ጉዞውን አገባዶ ወደምድር ተመለሰ።
  • ፲፱፻፷፯ ዓ/ም - ሶዩዝ ፲፮ የተባለችው የሶቪዬት መንኮራኩር የሕዋ ጣቢያ ላይ ለ፳፱ ቀናት ቆይታ ወደምድር ተመለሰች።

ልደት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ዕለተ ሞት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ዋቢ ምንጮች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ