የፈጠራዎች ታሪክ
Appearance
- 3125 ዓክልበ. ግድም፦ መኮትኮቻ፣ የኩል መኳያ፣ ናስ (በግብፅ)
- 2960 ዓክልበ. ግድም፦ መርከብ (ግብጽ)
- 2395 ዓክልበ. ግድም፦ ሠረገላ (በእስኩቴስ)
- 2350 ዓክልበ ግድም፦ ሐር (ቻይና)
- 2175 ዓክልበ. ግድም፦ ማረሻ (በሱመር)
- 1900 ዓክልበ. ግድም፦ የፈተና ድንጋይ (ሕንዱስ ሸለቆ ሥልጣኔ)፤ ብርሌ (ፊንቄ)፣ የብረት ቀለጣ (ሐቲ)
- 1520 ዓክልበ. ግድም፦ የውሃ ሰዓት (ግብፅ)
- 660 ዓክልበ. ግድም፦ መሀለቅ (ልድያ)
- 500 ዓክልበ. ግድም.፦ ሻማ (ሮሜ)
- 432 ዓክልበ.፦ እሳት ጣይ (ግሪክ)
- 300 ዓክልበ. ግድም፦ ዓረብ ብረት (ሕንድ)
- 214 ዓክልበ.፦ ጠድከል (ቻይና)
- 200 ዓክልበ. ግድም፦ እርካብ (በሕንድ)፤ ወረቀት (ቻይና)
- 134 ዓ.ም.፦ ጨው ባሩድ (በቻይና)
- 650 ዓ.ም. ግድም፤- የዕንጨት ማተሚያ (ቻይና)
- 664 ዓ.ም.፦ ግሪክ እሳት (ግሪክ)
- 700 ዓም ግድም፦ ርችት (ቻይና)
- 850 ዓም ግድም ፦ ባሩድ (ቻይና)
- 896 ዓ.ም. ፦ የባሩድ ፍላጻ (ቻይና)
- 950 ዓ.ም ግድም.፦ የነበልባል ጦር (ቻይና)
- 1016 ዓ.ም.፦ የወረቀት ገንዘብ (ቻይና)
- 1120 ዓ.ም ግድም፦ የእጅ መድፍ (ቻይና)
16ኛው መቶ ክፍለ-ዘመን ዓ.ም.
[ለማስተካከል | ኮድ አርም]- 1664 ዓ.ም.፦ ትንሽ የእንፋሎት ተሽከርካሪ በፈርዲናንድ ፈርቢስት
- 1761 ዓ.ም.፦ የእንፋሎት ጋሪ በኒኮላ-ዦሴፍ ኩንዮ
- 1770 ዓ.ም.፦ ክትባት በኤድዋርድ ጄነር
- 1776 ዓ.ም.፦ የእንፋሎት ሠረገላ በዊልያም ሙርዶክ
- 1796 ዓ.ም.፦ ባቡር በሪቻርድ ትሬቪሲክ
- 1797 ዓ.ም.፦ ማቀዝቀዣ በኦሊቨር ኤቫንስ
- 1797 ዓ.ም.፦ ክብሪት
- 1799 ዓ.ም.፦ የሃይድሮጅን ውስጣዊ ፈነዳ ኤንጂን
- 1804 ዓ.ም.፦ ተግባራዊ የእንፋሎት ባቡር
- 1808 ዓ.ም.፦ ኤሌክትሪክ ቴሌግራፍ በፍራንሲስ ሮናልድ
- 1820 ዓ.ም.፦ የኤሌክትሪክ ሞቶር ተሽከርካሪ በአንዮስ የድሊክ
- 1822 ዓ.ም.፦ ሳር መቁረጫ በኤድዊን ቢርድ በዲንግ
- 1825 ዓ.ም.፦ ተግባራዊ ኤሌክትሪክ ቴሌግራፍ በባሮን ሺሊንግ
- 1827 ዓ.ም.፦ ሞርስ ኮድ በሳሙኤል ሞርስ
- 1828 ዓ.ም.፦ ስፌት መኪና በጆሴፍ ማደርስበርገር
- 1834 ዓ.ም.፦ አንሰቴዢያ በክሮውፎርድ ሎንግ
- 1862 ዓ.ም.፦ የቤንዚን ኤንጂን ጋሪ በሲግፍሪድ ማርኩስ
- 1868 ዓ.ም. - ስልክ በአሌክሳንደር ግራም በል
- 1871 ዓ.ም.፦ መጀመርያ ተግባራዊ አምፑል በቶማስ ኤዲሶን
- 1876 ዓ.ም.፦ መትረየስ
- 1877 ዓ.ም.፦ «ቤንዝ ሞቶር-ጋሪ»፣ መጀመርያው ተግባራዊ መኪና በካርል ቤንዝ
- 1907 ዓ.ም.፦ ታንክ
- 1918 ዓ.ም.፦ ቴሌቪዥን
- 1928 ዓ.ም.፦ መጀመርያ ተግባራዊ ሄሊኮፕተር
- 1937 ዓ.ም.፦ ኑክሌያር ቦምብ
- 1965 ዓ.ም.፦ ነፋስ ስልክ
- 1973 ዓ.ም.፦ ኢ-ሜል፣ ኢንተርኔት
- 1983 ዓ.ም.፦ ድረ ገጽ
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |