የ2002 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ

ከውክፔዲያ

የ2002 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ

ይፋዊ ምልክት
ይፋዊ ምልክት
ይፋዊ ምልክት
የውድድሩ ዝርዝር
አስተናጋጅ  ደቡብ ኮሪያ
 ጃፓን
ቀናት ከግንቦት ፳፫ እስከ ሰኔ ፳፫ ቀን
ቡድኖች ፴፪ (ከ፭ ኮንፌዴሬሽኖች)
ቦታ(ዎች) ፳ ስታዲየሞች (በ፳ ከተማዎች)
ውጤት
አሸናፊ  ብራዚል (፭ኛው ድል)
ሁለተኛ  ጀርመን
ሦስተኛ  ቱርክ
አራተኛ  ደቡብ ኮሪያ
እስታቲስቲክስ
የጨዋታዎች ብዛት ፷፬
የጎሎች ብዛት ፻፷፩
የተመልካች ቁጥር 2,705,197
ኮከብ ግብ አግቢ(ዎች) ብራዚል ሮናልዶ
፰ ጎሎች
ኮከብ ተጫዋች ጀርመን ኦሊቨር ካን
ፈረንሣይ 1998 እ.ኤ.አ. ጀርመን 2006 እ.ኤ.አ.

የ2002 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ፲፯ኛው የፊፋ የዓለም ዋንጫኮሪያ ሪፐብሊክ እና ጃፓን ከግንቦት ፳፫ እስከ ሰኔ ፳፫ ቀን ፲፱፻፺፬ ዓ.ም. ተካሄዷል። ውድድሩ በእስያ ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀ የዓለም ዋንጫ ነው። የወርቃማ ጎል ሕግም ለመጨመረሻ ጊዜ ፊፋ የተጠቀመው በዚህ ውድድር ነበር። ብራዚል ጀርመንን ፪ ለ ዜሮ በማሸነፍ ለአምስተኛ ጊዜ ድል ተቀናጅቷል። ቱርክ ደቡብ ኮሪያን ፫ ለ ፪ በመርታት ሦስተኛ ደረጃን አግኝቷል።

ስታዲየሞች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የኮሪያ ሪፐብሊክና ጃፓን እያንዳንዳቸው አስር ስታዲየሞች አቅርበዋል። ከነዚህም አብዛኛዎቹ ለውድድሩ ሲባል የተሠሩ ናቸው።

ለ2002 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ የተዘጋጁትን ስታዲየሞች የሚያሳይ ካርታ

ኮሪያ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ሶል ዴይጉ ቡሳን ኢንቾን ኡልሳን
ሶል የዓለም ዋንጫ ስታዲየም
አቅም፦ 68,476
ዴይጉ ስታዲየም
አቅም፦ 66,422
ቡሳን አሲያድ ስታዲየም
አቅም፦ 55,983
ኢንቾን ሙንሃክ
አቅም፦ 52,179
ሙንሱ ዋንጫ ስታዲየም
አቅም፦ 43,550
ሱዎን ግዋንጁ ቾንጁ ዴይዦን ሶግዊፖ
ሱዎን የዓለም ዋንጫ ስታዲየም
አቅም፦ 43,288
ጉስ ሂዲንክ ስታዲየም
አቅም፦ 44,118
ቾንጁ የዓለም ዋንጫ ስታዲየም
አቅም፦ 42,477
ዴይዦን የዓለም ዋንጫ ስታዲየም
አቅም፦ 40,535
ጄጁ የዓለም ዋንጫ ስታዲየም
አቅም፦ 42,256

ጃፓን[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ዮኮሃማ ሳይታማ ሺዞካ ኦሳካ ሚያጊ
ዮኮሃማ ዓለም አቀፍ ስታዲየም
አቅም፦ 72,327
ሳይታማ ስታዲየም 2002
አቅም፦ 63,700
ሺዞካ «ኤኮፓ» ስታዲየም
አቅም፦ 50,889
ናጋይ ስታዲየም
አቅም፦ 50,000
ሚያጊ ስታዲየም
አቅም፦ 49,133
ኦይታ ኒጋታ ኢባራኪ ኮቢ ሳፖሮ
ኦይታ ስታዲየም
አቅም፦ 43,000
ኒጋታ ስታዲየም
አቅም፦ 42,300
ካሺማ ስታዲየም
አቅም፦ 42,000
ኮቢ ዊንግ ስታዲየም
አቅም፦ 42,000
ሳፖሮ ዶም
አቅም፦ 53,845