ደቡብ ኮርያ
Appearance
(ከየኮሪያ ሪፐብሊክ የተዛወረ)
대한민국 / 大韓民國 |
||||||
---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
ዋና ከተማ | ሶውል | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | ኮሪያኛ | |||||
መንግሥት {{{ፕሬዚዳንት |
ሙን ጀኢን |
|||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) ውሀ (%) |
100,210 (107ኛ) 0.3 |
|||||
የሕዝብ ብዛት የ2017 እ.ኤ.አ. ግምት |
51,446,201 (25ኛ) |
|||||
ገንዘብ | ዎን | |||||
የሰዓት ክልል | UTC +9 | |||||
የስልክ መግቢያ | +82 | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ዶሜን | .kr |
ደቡብ ኮርያ (대한민국 / 大韓民國 / Dae Han Min Guk(ዴ ሐን ሚን ጉግ) / የኮርያ ሬፑብሊክ).በ ምስራቃዊው የእስያ ክፍል እምትገኝ ሀገር ናት። ከሰሜን ኮርያ በስተቀር በየብስ እሚያዋስናት አገር የላትም።
ደቡብ ኮሪያ የተባባሪ መንግሥታት አባል ቢሆንም፣ ከአንዱ ሌላ አባል እርሱም ስሜን ኮርያ ዲፕሎማቲክ ተቀባይነት የለውም።
- 대한민국 (大韓民國 : Dae Han Min Guk) / የኮርያ ሬፑብሊክ
- 한국 (韓國: Han Guk)(ሃን ጉክ) / ኮርያ
- 남한 (南韓) (ናም ሃን) / ደቡብ ኮርያ
1950. 6. 25. ~ 1953. 7. 27.
|