Jump to content

ግንቦት ፲፬

ከውክፔዲያ
(ከግንቦት 14 የተዛወረ)

ግንቦት ፲፬ ቀን፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፶፬ኛው ዕለት ሲሆን፤ የፀደይ (በልግ)ወቅት ፵፱ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፲፪ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፲፩ ቀናት ይቀራሉ።


  • ፲፱፻፷፬ ዓ/ም - በቀድሞ ስሟ «ሲሎን» ትባል የነበረችው አገር ሪፑብሊካዊ የሚያደርጋትን አዲስ ሕገ-መንግሥት አጽድቃ ስሪ ላንካ ተባለች።




የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ