ግንቦት ፲፱
Appearance
(ከግንቦት 19 የተዛወረ)
ግንቦት ፲፱ ቀን፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፶፱ኛው ዕለት ሲሆን፤ የፀደይ (በልግ)ወቅት ፶፬ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፯ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፮ ቀናት ይቀራሉ።
- ፲፱፻፷፮ ዓ/ም - የኤርትራ ነጻ አውጪ ግንባር አባላት ጊንዳ ውስጥ በሉተራን ሚሲዮን ሆስፒታል ውስጥ የሚሠራ ዶክቶርን የመጥለፍ ሙከራ ሲያደርጉ አንዲት አስታማሚ (ነርስ) ተገደለች።
- ፲፱፻፷፮ ዓ/ም - የቴሌኮሙኒኬሽን ሠራተኞች በአድማ ሥራቸውን አቆሙ።
- ፲፱፻፶፮ ዓ/ም - የአዲሲቷ ሕንድ መስራችና ጠቅላይ ሚኒስትር ጃዋሃርላል ኔህሩ በተወለዱ በ፸፬ ዓመታቸው ድንገት አረፉ።
- (እንግሊዝኛ) P.R.O., FCO 371/1829 ANNUAL REVIEW FOR ETHIOPIA FOR 1974
- (እንግሊዝኛ) http://en.wikipedia.org/wiki/May_27
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |