ጥር ፩

ከውክፔዲያ
(ከጥር 1 የተዛወረ)

ጥር ፩ ቀን

ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፳፩ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፪፻፵፭ ቀናት፣ በዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፪፻፵፬ ቀናት ይቀራሉ።

ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  • ፲፱፻፺፫ ዓ/ም ‘አፕል’ (Apple Computer Inc.) የተባለው የአሜሪካ የመቀምር ድርጅት ‘አይ ቲዩንስ’ (iTunes) የተባለውን የሙዚቃ ተሰኪ ስብስብ አካል (software) ሳን ፍራንሲስኮ ላይ አስተዋወቀ።
  • ፲፱፻፺፱ ዓ/ም ‘አፕል’ (Apple Computer Inc.) “አይ ፎን” (iPhone) የተባለውን ተንቀሳቃሽ ስልክ አስተዋወቀ።

ልደት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

አሕመድ ሴኩ ቱሬ
አሕመድ ሴኩ ቱሬ
  • ፲፱፻፲፬ ዓ/ም አገራቸውን ጊኒን ወደነጻነት የመሩትና የመጀመሪያው ፕሬዚደንት፣ አሕመድ ሴኩ ቱሬ በዛሬው ዕለት ተወለዱ።

ዋቢ ምንጮች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ