ጥር ፱
Appearance
(ከጥር 9 የተዛወረ)
ጥር ፱ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፳፱ ኛው እና የወርኃ በጋ ፲፬ኛው ዕለት ነው። ከዚህ ቀን በኋላ እስከ ዓመቱ መባቻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፪፻፴፯ ቀናት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፤ ዘመነ ማቴዎስ እናዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፪፻፴፮ ቀናት ይቀራሉ።
- ፲፱፻፷፭ ዓ/ም - የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ዦርዥ ፖምፒዱ፣ በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ግብዣ ኢትዮጵያን ለሦስት ቀናት ለመጎብኘት አዲስ አበባ ገቡ።
- ፲፱፻፹፱ ዓ/ም - የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት አልጋ ወራሽ የነበሩት መርድ አዝማች አስፋ ወሰን ኃይለ ሥላሴ በተወለዱ በ፹፩ ዓመታቸው በዩናይትድ ስቴትስ አረፉ። አልጋ ወራሹ የአንድ ወንድ እና የሦስት ሴት ልጆች አባት ነበሩ። የቀብራቸው ሥነ ሥርዓት አዲስ አበባ በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ተፈፅሟል።
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |