Jump to content

የካቲት ፳፭

ከውክፔዲያ
የ11:51, 12 ኦክቶበር 2012 ዕትም (ከBulgew1 (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

የካቲት ፳፭፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፸፭ ኛው ዕለት ሲሆን፤ የበጋ ወቅት ፷ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፺፩ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፺ ቀናት ይቀራሉ።

ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
  • ፲፱፻፷፯ ዓ/ም - የኢትዮጵያ ጊዜያዊ ወታደራዊ መንግሥት (ደርግ) በሀገሪቱ የገጠር መሬት ተወርሶ የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ሀብት ነው የሚል አዋጅ አወጣ። አርሶ መኖር የሚችል ማንኛውም ዜጋም እስከ አስር ሄክታር የሚደርስ መሬት እንደሚሰጠውም ታወጀ።
  • ፲፱፻፸፪ ዓ/ም - በአዲሲቷ ዚምባብዌ በተካሄደው የሕዝብ ምርጫ፣ ሮበርት ሙጋቤ በከፍተኛ የድምጽ ብልጫ የአገሪቱ የመጀመሪያው ጥቁር ጠቅልይ ሚኒስትር ሆኑ።


  • (እንግሊዝኛ) P.R.O., FO 371/183838


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ