መጋቢት ፲፬
Appearance
(ከመጋቢት 14 የተዛወረ)
መጋቢት ፲፬፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፺፬ ኛው ዕለት ሲሆን፤ የበጋ ወቅት ፸፱ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፸፪ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፸፩ ቀናት ይቀራሉ።
- ፲፱፻፳፭ ዓ/ም - የአለማኒያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአዶልፍ ሂትለር የሚመራው የሚንስትሮች ሸንጎ በራሱ ሥልጣን ሕግ መደንገግ የሚያስችለውን ሕግ (ሕጋዊ አምባ ገነንነት) ደነገገ።
- ፲፱፻፹፮ ዓ/ም - በአይሮፍሎት በረራ ቁጥር ፭፻፺፫ ላይ ተሳፍረው የነበሩ ፸፭ ሰዎች፤ የአብራሪው የ ፲፭ ዓመት ልጅ አየር ዠበቡን በ’ስህተት’ ከአውቶ-ፓይለት በመሰረዙ ሳይቤርያ ውስጥ ተከስክሰው አለቁ።
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |