የካቲት ፱
Appearance
(ከየካቲት 9 የተዛወረ)
የካቲት ፱፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፶፱ ኛው ዕለት ሲሆን፤ የበጋ ወቅት ፵፬ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፪፻፯ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፪፻፮ ቀናት ይቀራሉ።
- ፲፱፻፶፫ ዓ/ም - በአዲስ አበባ የብሥራተ ወንጌል ራዲዮ ጣቢያን ለመትከል በኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት እና የሉተራውያን የዓለም ኅብረት መሃል የውል ስምምነት ተፈረመ።
- ፲፰፻፹፱ ዓ/ም - ራስ አሉላ እንግዳ(አባ ነጋ) በዚህ ዕለት አረፉ።
- መርስዔ ኀዘን ወልድ ቂርቆስ፤ ዕለታዊ የታሪክ ድርጊት “የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን የመጀመሪያው ፓትረያርክ” (፲፱፻፶፩ ዓ/ም)፣
- (እንግሊዝኛ) P.R.O., FCO 31/165300
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |