መጋቢት ፳፫
Appearance
መጋቢት ፳፫፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፫ኛው ዕለት ሲሆን፤ የበጋ ወቅት ፹፰ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፷፫ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፷፪ ቀናት ይቀራሉ።
- ፲፮፻፩ ዓ/ም - አጼ ሱስንዮስ የደብረ ዘይት ዕለት በአክሱም ጽዮን (ርዕሰ አድባራት ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ፅዮን) ቤተ ክርስቲያን፣ በስመ መንግሥት ሥልጣን ሰገድ ተሰይመው ነገሡ።
- መርስዔ ኀዘን ወልደ ቂርቆስ፣ ዕለታዊ የታሪክ ድርጊት - የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን የመጀመሪያው ፓትረያርክ (፲፱፻፶፩ ዓ/ም)
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |