Jump to content

የዓለም ዋንጫ

ከውክፔዲያ
(ከዓለም ዋንጫ የተዛወረ)
የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ
የዛሬ
የዛሬ

የዓለም ዋንጫዓለም አቀፍ እግር ኳስ ማኅበር አባል አገሮች የወንድ እግር ኳስ ቡድኖች መካከል የሚከናወን ውድድር ነው። ከ፲፱፻፳፪ ዓ/ም ጀምሮ በየአራት ዓመቱ ይካሄዳል። ነገር ግን በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ምክንያት የ፲፱፻፴፬ ዓ/ም እና የ፲፱፻፴፰ ዓ/ም ውድድሮች ሲሰረዙ እስካሁን አሥራ ዘጠኝ ውድድሮች ተካሂደዋል። የዋንጫና ደረጃ ጨዋታዎቹ በዓለም በብዙ ተመልካቾች ከሚታዩ የስፖርት ዝግጅቶች አንደኛ ነው። በደቡብ አፍሪቃ የተካሄደው የ ፳፻፪ቱ ፲፱ ኛው የዋንጫ ውድድር በ ፩ ነጥብ ፩ ቢሊዮን ሰዎች እንደታየ ይገመታል።

ዓርማ ዓመተ ምሕረት አስተናጋጅ አገር ተወዳዳሪ ቡድኖች የዋንጫው ውድድር ቀን የዋንጫ ቡድኖች አሸናፊ ቡድን የጎል ብዛት
፲፱፻፳፪ ዓ/ም
(1930 እ.ኤ.አ.)
ኡራጓይ፲፫ሐምሌ ፳፩ ቀን ፲፱፻፳፪ ዓ/ምኡራጓይ እና አርጀንቲናኡራጓይ፬ ለ ፪
፲፱፻፳፮ ዓ/ም
(1934 እ.ኤ.አ.)
ኢጣልያ፲፮ሰኔ ፩ ቀን ፲፱፻፳፮ ዓ/ምኢጣልያ እና ቼኮዝሎቫኪያኢጣልያ፪ ለ ፩
፲፱፻፴ ዓ/ም
(1938 እ.ኤ.አ.)
ፈረንሳይ፲፭ሰኔ ፲ ቀን ፲፱፻፴ ዓ/ምኢጣልያ እና ሁንጋሪያኢጣልያ፬ ለ ፪
፲፱፻፵፪ ዓ/ም
(1950 እ.ኤ.አ.)
ብራዚል፲፫ሐምሌ ፯ ቀን ፲፱፻፵፪ ዓ/ምኡራጓይ እና ብራዚልኡሩጓይ፪ ለ ፩
፲፱፻፵፮ ዓ/ም
(1954 እ.ኤ.አ.)
ስዊዘርላንድ፲፮ሰኔ ፳፭ ቀን ፲፱፻፵፮ ዓ/ምጀርመን እና ሁንጋሪያጀርመን፫ ለ ፪
፲፱፻፶ ዓ/ም
(1958 እ.ኤ.አ.)
ስዊድን፲፮ሰኔ ፳ ቀን ፲፱፻፶ ዓ/ምብራዚል እና ስዊድንብራዚል፭ ለ ፪
፲፱፻፶፬ ዓ/ም
(1962 እ.ኤ.አ.)
ቺሌ፲፮ሰኔ ፰ ቀን ፲፱፻፶፬ ዓ/ምብራዚል እና ቼኮዝሎቫኪያብራዚል፫ ለ ፩
፲፱፻፶፰ ዓ/ም
(1966 እ.ኤ.አ.)
እንግሊዝ፲፮ሰኔ ፳፩ ቀን ፲፱፻፶፰ ዓ/ምእንግሊዝ እና ጀርመንእንግሊዝ፬ ለ ፪
፲፱፻፷፪ ዓ/ም
(1970 እ.ኤ.አ.)
ሜክሲኮ፲፮ሰኔ ፲፪ ቀን ፲፱፻፷፪ ዓ/ምብራዚል እና ኢጣልያብራዚል፬ ለ ፩
፲፱፻፷፮ ዓ/ም
(1974 እ.ኤ.አ.)
ጀርመን፲፮ሰኔ ፳፰ ቀን ፲፱፻፷፮ ዓ/ምጀርመን እና ሆላንድጀርመን፪ ለ ፩
፲፱፻፸ ዓ/ም
(1978 እ.ኤ.አ.)
አርጀንቲና፲፮ሰኔ ፲፮ ቀን ፲፱፻፸ ዓ/ምአርጀንቲና እና ሆላንድአርጀንቲና፫ ለ ፩
፲፱፻፸፬ ዓ/ም
(1982 እ.ኤ.አ.)
እስፓኝ፳፬ሐምሌ ፪ ቀን ፲፱፻፸፬ ዓ/ምኢጣልያ እና ጀርመንኢጣልያ፫ ለ ፩
፲፱፻፸፰ ዓ/ም
(1986 እ.ኤ.አ.)
ሜክሲኮ፳፬ሰኔ ፳ ቀን ፲፱፻፸፰ ዓ/ምአርጀንቲና እና ጀርመንአርጀንቲና፫ ለ ፪
፲፱፻፹፪ ዓ/ም
(1990 እ.ኤ.አ.)
ኢጣልያ፳፬ሰኔ ፳፱ ቀን ፲፱፻፹፪ ዓ/ምጀርመን እና አርጀንቲናጀርመን፩ ለ ዜሮ
፲፱፻፹፮ ዓ/ም
(1994 እ.ኤ.አ.)
አሜሪካ፳፬ሐምሌ ፰ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ/ምብራዚል እና ኢጣልያብራዚል፫ ለ ፪
፲፱፻፺ ዓ/ም
(1998 እ.ኤ.አ.)
ፈረንሳይ፴፪ሐምሌ ፪ ቀን ፲፱፻፺ ዓ/ምፈረንሳይ እና ብራዚልፈረንሳይ፫ ለ ዜሮ
፲፱፻፺፬ ዓ/ም
(2002 እ.ኤ.አ.)
ኮርያ እና ጃፓን፴፪ሰኔ ፳፩ ቀን ፲፱፻፺፬ ዓ/ምብራዚል እና ጀርመንብራዚል፪ ለ ዜሮ
፲፱፻፺፰ ዓ/ም
(2006 እ.ኤ.አ.)
ጀርመን፴፪ሰኔ ፴ ቀን ፲፱፻፺፰ ዓ/ምኢጣልያ እና ፈረንሳይኢጣልያ፭ ለ ፫
፳፻፪ ዓ/ም
(2010 እ.ኤ.አ.)
ደቡብ አፍሪቃ፴፪ሐምሌ ፪ ቀን ፳፻፪ ዓ/ምእስፓኝ እና ሆላንድእስፓኝ፩ ለ ዜሮ

የሚቀጥለው የዓለም አቀፍ እግር ኳስ ዋንጫ ፤ ፳ኛው ውድድር በብራዚልሰኔ ወር ፳፻፮ ዓ/ም (2014 እ.ኤ.አ.) ይካሄዳል።

የ፳፻፲ ዓ/ም (2018 እ.ኤ.አ.) የዓለም ዋንጫ በሩሲያ ይካሄዳል።
የ፳፻፲፬ ዓ/ም (2022 እ.ኤ.አ.) የዓለም ዋንጫ በኳታር ይካሄዳል።