የካቲት ፭
Appearance
(ከየካቲት 5 የተዛወረ)
የካቲት ፭፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፹፭ ኛው ዕለት ሲሆን፤ የበጋ ወቅት ፵ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፹፩ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፹ ቀናት ይቀራሉ።
- ፲፮፻፹፭ ዓ/ም - ንጉሡ አጼ ኢያሱ ከጳጳሱ አባ ሲኖዳ እና እጨጌ ዮሐንስ ጋር አክሱም እንዳሉ ሙራድ የተባለ ታላቅ ግብጻዊ ነጋዴ በሕንድ ውቅያኖስ መጥቶ ከሆላንድ ንጉሥ ያመጣውን ሰላምታ እና ደብዳቤ አቀረበ።
- ፲፯፻፰ ዓ/ም - ማክሰኞ ዕለት የአጼ ኢያሱ አድያም ሰገድ ልጅ ንጉሥ ዳዊት፣ አጼ ዳዊት አድባር ሰገድ ተብለው ዘውድ ጭነው ነገሡ።
- የቴዎድሮስ ታሪክ፣ በብርሊን እንደሚገኝ አብነት አሳታሚው ዶክቶር እኖ ሊትመን። በ፲፱፻ ወ ፪ ዓመት
- መርስዔ ኀዘን ወልደ ቂርቆስ፣ ዕለታዊ የታሪክ ድርጊት - “የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን የመጀመሪያው ፓትረያርክ” (፲፱፻፶፩ ዓ/ም)
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |