Jump to content

ግንቦት ፬

ከውክፔዲያ

ግንቦት ፬ ቀን፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፵፬ኛው ዕለት ሲሆን፤ የፀደይ (በልግ)ወቅት ፴፱ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፳፪ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፳፩ ቀናት ይቀራሉ።


  • (እንግሊዝኛ) P.R.O., FO 371/154836 Annual Report from Ethiopia for 1960


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ