ታኅሣሥ ፳፭
Appearance
ታኅሣሥ ፳፭ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፲፭ተኛው እና የመፀው ወቅት መጨረሻውና ፺ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፪፻፶፩ ቀናት በዘመነ ዮሐንስ፤ በዘመነ ማቴዎስ፤ እና በዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፪፻፶ ቀናት ይቀራሉ።
- ፲፱፻፶፩ ዓ/ም - የአላስካ አስተዳደራዊ ክልል በዚህ ዕለት የአሜሪካ ኅብረት ፵፱ኛዋ አባል ህና ከኅብረቱ ጋር ተዋሐደች።
- ፲፱፻፶፬ ዓ/ም - የሮማ ካትሊክ ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ዮሐንስ አሥራ-ሦስተኛ የኩባውን መሪ ፊደል ካስትሮን ከካቶሊክ ክርስቲያን ጉባዔ በውግዘት አስወገዱ።
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |