ሚያዝያ ፰
Appearance
(ከሚያዝያ 8 የተዛወረ)
ሚያዝያ ፰፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፲፰ኛው ዕለት ሲሆን፤ የፀደይ (በልግ)ወቅት ፲፫ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፵፰ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፵፯ ቀናት ይቀራሉ።
- ፲፱፻፵፫ ዓ/ም - አንድ ሺ አንድ መቶ ሃምሣ ሦስት (፩ሺ ፻፶፫) መኮንኖችና ወታደሮች ያካተተው የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የሻለቃ ጦር በተ.መ.ድ. ሥር ተሰማርቶ በኮሪያ ጦርነት ለመሳተፍ በዚህ ዕለት ከጂቡቲ ወደብ ተሣፈረ።
- ፲፱፻፶፪ ዓ/ም - በደቡብ አፍሪካ ከተማ ጆሃንስበርግ ላይ፣ ዴቪድ ፕራት የተባለ ግለሰብ የአፓርታይዳዊውን ጠቅላይ ሚኒስትር፣ ሄንሪክ ቬርዎርድ ለመግደል ባደረገው ሙከራ የቁስላት ጉዳት አድርሶባቸዋል።
- ፲፰፻፶፯ ዓ/ም ፲፮ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት አብርሀም ሊንከን በነፍሰ ገዳይ ጥይት በተመቱ በማግሥቱ አረፉ።
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |