ሉዊስ አልቤርቶ ሱዋሬዝ

ከውክፔዲያ

ሉዊስ ሱዋሬዝ

{{{የሥዕል_መግለጫ}}}
{{{የሥዕል_መግለጫ}}}
ሙሉ ስም ሉዊስ አልቤርቶ ሱዋሬዝ ዲዬዝ
የትውልድ ቀን ጥር ፲፮ ቀን ፲፱፻፸፱ ዓ.ም.
የትውልድ ቦታ ሳልቶኡራጓይ
ቁመት 181 ሳ.ሜ.[1]
የጨዋታ ቦታ አጥቂ
የወጣት ክለቦች
ዓመታት ክለብ ጨዋታ ጎሎች
2003–2005 እ.ኤ.አ. ናስዮናል
ፕሮፌሽናል ክለቦች
2005–2006 እ.ኤ.አ. ናስዮናል 27 (10)
2006–2007 እ.ኤ.አ. ግሮኒንገን 29 (10)
2007–2011 እ.ኤ.አ. አያክስ 110 (81)
ከ2011 እ.ኤ.አ. ሊቨርፑል 110 (69)
ብሔራዊ ቡድን
2006-2007 እ.ኤ.አ. ኡራጓይ (ከ፳ በታች) 4 (2)
ከ2007 እ.ኤ.አ. ኡራጓይ 78 (40)
2012 እ.ኤ.አ. ኡራጓይ ኦሎምፒክ 3 (3)
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ግንቦት ፬ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።
የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ሰኔ ፲፪ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።


ሉዊስ አልቤርቶ ሱዋሬዝ ዲዬዝ (ጥር ፲፮ ቀን ፲፱፻፸፱ ዓ.ም. ተወለደ) ኡራጓያዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። ለሊቨርፑል ክለብ የሚጫወት ሲሆን የኡራጓይ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን አባል ነው።

ማመዛገቢያ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  1. ^ "(እንግሊዝኛ) 9 Luis SUAREZ". FIFA.com. Archived from the original on 2013-12-12. በነሐሴ ፲፭ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም. የተወሰደ.
በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ Luis Suárez የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።