ከ«መጥምቁ ዮሐንስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Jump to navigation Jump to search
115 bytes added ፣ ከ3 ዓመታት በፊት
no edit summary
ከዚያ ትንሽ በኋላ ኢየሱስ ተዓምራት ስለ መሥራቱ ዝነኛ ሲሆን፣ ሄሮድያስ እንደ መሰለው ዮሐንስ በትንሳኤ ተመልሷል ብሎ ገመተ። ሌሎችም ኢየሱስ እንደ ኤልያስ በትንሳኤ ተመልሷል ብለው ያስቡ ነበር (ማር. ፮፣ ማቴ. ፲፬)።
 
የዮሐንስ ተከታዮች ብዙ ጊዜ ይጾሙ ነበር (ሉቃ. ፭)፤ ብዙዎቹም በኋላ ከ[[አፖሎስ]] ጋር የኢየሱስ ተከታዮች ሆኑ ([[የሐዋርያት ሥራ]] ፲፰፣ ፲፱)። [[ኤብዮናውያን]] የተባለው ወገን አትክልት ብቻ ሲበሉ ዮሐንስ ስንኳ አንበጣ አልበላም ያምኑ ነበር፤ ''[[የኤብዮናውያን ወንጌል]]'' እንዳለው የበላው «የማር እንጐቻ» ነበር።
 
===ዮሴፉስ===
8,739

edits

Navigation menu