ሐምሌ ፳፪

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ሐምሌ ፳፪ ቀን

ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፳፪ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፵፬ ቀናት፣ በዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፵፫ ቀናት ይቀራሉ።

ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  • ፲፰፻፳፰ ዓ/ም በፓሪስ ከተማ በፈረንሳይ አብዮት እና በ’ናፖሌዎናዊ ጦርነቶች’ ሕይወታቸውን ላጡ ፈረንሳውያን ወታደሮች መታሰቢያ የቆመው ‘የድል ቅስት’ (Arc de Triomphe) ተመረቀ።

ልደት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ዕለተ ሞት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  • ፲፰፻፺፪ ዓ/ም በአድዋ ጦርነት ጊዜ የኢጣልያ ንጉሥ የነበሩት ቀዳማዊ ኡምቤርቶ፣ ጋኤታኖ ብሬስኪ በተባለ ነፍሰ ገዳይ እጅ ሞቱ።

ዋቢ ምንጮች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ