Jump to content

ሚያዝያ ፳፬

ከውክፔዲያ
(ከሚያዝያ 24 የተዛወረ)

ሚያዝያ ፳፬፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፴፬ኛው ዕለት ሲሆን፤ የፀደይ (በልግ)ወቅት ፳፱ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፴፪ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፴፩ ቀናት ይቀራሉ።


  • ፲፱፻፵፬ ዓ/ም - ‘ደ ሀቪላንድ-ኮሜት’ የተባለው የዓለም የመጀመሪያው የተሳፋሪ 'ጄት' ጥያራ (አየር-ዠበብ) የመጀመሪያ በረራውን ከሎንዶን እስከ ጆሃንስበርግ ድረስ አከናወነ።


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ