ሰኔ ፲፭
Appearance
ሰኔ ፲፭ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፹፭ኛው ቀን ሲሆን የፀደይ (በልግ)ወቅት ፹ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፹፩ ቀናት፣ በዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፹ ቀናት ይቀራሉ።
- ፲፱፻፫ ዓ/ም - ግርማዊ ጆርጅ ፭ኛ እና ንግሥት ሜሪ የታላቋ ብሪታኒያን ዘውድ ጭነው ሲነግሡ ደጃዝማች (በኋላ ልዑል ራስ) ካሣ ኃይሉ የዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ ተወካይ ሆነው በሥነ ሥርዓቱ ላይ ተገኝተዋል።
- ፲፱፻፴፫ ዓ/ም - የአዶልፍ ሂትለር ናዚያዊ ሠራዊት የሶቪዬት ሕብረትን ወረረ።
- (እንግሊዝኛ)
http://news.bbc.co.uk/onthisday/hi/dates/stories/june/22/newsid_3526000/3526691.stm
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |