Jump to content

ነሐሴ ፳፱

ከውክፔዲያ

ነሐሴ ፳፱

ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፶፱ ኛው ዕለት ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነሉቃስ ፯ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ዮሐንስማቴዎስ እና ማርቆስ ደግሞ ፮ ዕለታት ይቀራሉ።

  • ፲፰፻፹ ዓ/ም ጆርጅ ኢስትማን የተባለ አሜሪካዊ እሱ የፈጠረውን በጥቅል ፊልም የሚሠራውን ካሜራ እና ኮዳክ የተባለውን የንግድ ስም አስመዘገበ።




የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ