1998
Appearance
(ከ፲፱፻፺፰ የተዛወረ)
ክፍለ ዘመናት፦ | 19ኛ ምዕተ ዓመት - 20ኛ ምዕተ ዓመት - 21ኛ ምዕተ ዓመት |
አሥርታት፦ | 1960ዎቹ 1970ዎቹ 1980ዎቹ - 1990ዎቹ - 2000ዎቹ 2010ሮቹ 2020ዎቹ
|
ዓመታት፦ | 1995 1996 1997 - 1998 - 1999 2000 2001 |
1998 አመተ ምኅረት
- መስከረም 18 ቀን - በሶማሊላንድ የምክር ቤት ምርጫ ተደርጎ የኡዱብ ፓርቲ አሸነፈ።
- መስከረም 27 ቀን - የፓላው ዋና ከተማ ከኮሮር ወደ መለከዖክ ተዛወረ።
- ኅዳር 13 ቀን - በጀርመን ፌዴራላዊ ሪፑብሊክ፣ አንጌላ መርክል የአገሪቷ የመጀመሪያዋ ሴት ርዕሰ መንግሥት (Chancellor) በመሆን የመሀላ ስርዐት ፈጽመው ሥልጣን ተቀበሉ።
- ኅዳር 14 ቀን - የአፍሪቃ አኅጉር የመጀመሪያዋ ሴት ፕሬዚደንት ኤለን ጆንሰን ሰርሊፍ የላይቤሪያ መሪ ሆኑ።
- ኅዳር 21 ቀን - በካምፓላ ኡጋንዳ የተወለዱት ጆን ታከር ሙጋቢ ሴንታሙ ዘጠና ሰባተኛው የዮርክ ሊቀ ጳጳስ ሆኑ። በዚህ ቤተ ክርስቲያን ይሄንን ታላቅ ሥልጣን የተቀበሉት የመጀመሪያው ጥቁር ጳጳስ ናቸው።
- መጋቢት 17 ቀን - የምየንማ መንግሥት በያንጎን ፈንታ ኔፕዪዶ አዲሱ ዋና ከተማ መሆኑን አዋጀ።
- ግንቦት 26 ቀን - ሞንቴኔግሮ ከሰርቢያ ተለየ።
- ሐምሌ 30 ቀን - ኢትዮጵያ፦ የደጫቱ ወንዝ ጎርፍ ከ200 በላይ የሆኑ ስዎችን ሕይወት አጠፋ።
- ያልተወሰነ ቀን -
- ግንቦት - ሳይበር-ኢትዮጵያ እንደሚለው፥ የኢትዮጵያ መንግሥት በፖለቲካዊ ምክንያት ዋርካ (ድረገጽ) ስለአገደው በኢትዮጵያ ውስጥ ሊታይ አልተቻለም።
- መስከረም 30 ቀን - ሚልተን ኦቦቴ
- ጥቅምት 14 ቀን - ሮዛ ፖርክስ
- ነሐሴ 29 ቀን - ስቲቭ እርዊን - የአውስትራልያ ሥነ ሕይወት ሊቅ
- ታኅሣሥ 1 ቀን - ሪቻርድ ፕራየር - ጥቁር አሜሪካዊው የቀልድ ባላባት እና የፊልም ተዋናይ
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |