Jump to content

ግንቦት ፪

ከውክፔዲያ

ግንቦት ፪ ቀን፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፵፪ኛው ዕለት ሲሆን፤ የፀደይ (በልግ)ወቅት ፴፯ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፳፬ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፳፫ ቀናት ይቀራሉ።


  • ፲፱፻፹፮ ዓ/ም - ለሃያ ሰባት ዓመታት በእሥራት የቆዩት ኔልሰን ማንዴላ ለአገራቸው ደቡብ አፍሪቃ የመጀመሪያው ጥቁር ፕሬዚደንት በመሆን ቃለ-መሐላቸውን ፈጸሙ።
  • ፲፱፻፹ ዓ/ም በኢራን የኮራሳን ግዛት ውስጥ የተከሰተው የመሬት እንቅጥቅጥ አንድ ሺ አምሥት መት ስድሳ ሰባት ሰዎችን ሲገድል፣ ሁለት ሺ ሦስት መቶ ሰዎች ደግሞ የአካል ጉዳት ሴባዎች ሆነዋል። ወደ አሥራ አምሥት ሺ የሚጠጉ መኖሪያ ቤቶች ሲወድሙ አምሣ ሺ የሚሆኑ ዜጎች የመኖሪያ ቤት አልባ ሆነዋል።


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ