ግንቦት ፮

ከውክፔዲያ
(ከግንቦት 6 የተዛወረ)

ግንቦት ፮ ቀን፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፵፮ኛው ዕለት ሲሆን፤ የፀደይ (በልግ)ወቅት ፵፩ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፳ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፲፱ ቀናት ይቀራሉ።


ታሪካዊ ማስታወሻዎች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  • ፲፱፻፵ ዓ/ም - እስራኤል ነጻ እና ሉዐላዊ አገር ተብላ ስትታወጅ ጊዜያዊ መንግሥት ተመሠረተ። ወዲያውኑ ጎረቤት የአረብ አገራት አዲሲቱን አገር በጦር ኃይል ሲያጠቋት የ፲፱፻፵ው የአረብ እና እስራኤል ጦርነት ተጀመረ።
  • ፲፱፻፶፪ ዓ/ም - ኦስት የፖለቲካ ቡድኖች ተዋሕደው ‘የኬንያ አፍሪቃዊ የዴሞክራቲክ አንድነት ቡድን’ መሠረቱ።
  • ፲፱፻፶፮ ዓ/ም የግብጽ ፕሬዚደንት ጋማል አብደል ናስር እና የሶቪዬት ሕብረት መሪ ኒኪታ ክሩስቼቭ በአስዋን ግድብ ሥራ የዓባይን ወንዝ ፈሰሳ የመለወጥ የመጀመሪያ ምዕራፍ በተዘጋጀው ፈንጂ በአንድነት አፈነዱ። በዚህ ሥነ ሥርዓት ላይ የኢራቅ ፕሬዚደንት አሪፍ እና የየመን ፕሬዚደንት ሳላል ተሳትፈዋል።

ልደት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ዕለተ ሞት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ዋቢ ምንጮች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ