ጥር ፲

ከውክፔዲያ
(ከጥር 10 የተዛወረ)

ጥር ፲ ቀን፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፴ ኛው ዕለት ሲሆን ፲፭ ኛው የበጋ ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ ዮሐንስ ፪፻፴፮ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ማቴዎስማርቆስ እና ሉቃስ ደግሞ ፪፻፴፭ ዕለታት ይቀራሉ።

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ተከታዮች በዚህ፣ የትልቁ የጥምቀት በዓል ሥነ ሥርዓት መጀመሪያ ዕለት የአጥቢያቸውን ታቦተ ሕግ በማጀብ ወደከተራው ተጉዘው እዚያው ያድራሉ።

ታሪካዊ ማስታወሻዎች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  • ፲፱፻፺፯ ዓ/ም - እስከ ፭ መቶ ፳፭ መንገዶኞችን የሚያስተናግደው፣ ወደር-የለሹ "ኤየርባስ ኤ፫፻፹" (Airbus A380) የተሰኘው አየር ዠበብ በቱሉስፈረንሳይ ከተማ ለዓለም ተገለጸ።

ልደት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ዕለተ ሞት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ዋቢ ምንጮች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

(እንግሊዝኛ) http://en.wikipedia.org/wiki/January_18

የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ