ሰኔ ፲፫
Appearance
ሰኔ ፲፫ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፹፫ኛው ቀን ሲሆን የፀደይ (በልግ)ወቅት ፸፰ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፹፫ ቀናት፣ በዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፹፪ ቀናት ይቀራሉ።
- ፲፱፻፶፪ ዓ/ም - በቀድሞው ሥያሜ ‘የፈረንሳይ ሱዳን’ በሚባለው ቅኝ ግዛት ሴኔጋል እና ማሊ በፌዴራል ውሕደት ‘የማሊ ፌዴሬሽን’ በመባል ነፃነታቸውን ከፈረንሳይ አወጁ። የፌዴሬሽኑ ርዕሰ ከተማ ዳካር ሲሆን የመጀመሪያው ፕሬዚደንት ደግሞ ሞዲቦ ኬይታ ነበሩ።
- ፲፱፻፷፭ ዓ/ም - የአውስትራሊያው ጠቅላይ ሚኒስትር ጎፍ ዊትላም ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር እንዲወያዩ ልዩ መላክተኛቸውን ‘ሴናቶር’ ዶናልድ ዊሊሲ ወደአዲስ አበባ ላኩ።
- (እንግሊዝኛ) http://en.wikipedia.org/wiki/June_20
- (እንግሊዝኛ) P.R.O., FCO 371/1660 - ANNUAL REVIEW FOR ETHIOPIA FOR 1973
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |