Jump to content

ጥቅምት ፯

ከውክፔዲያ
(ከጥቅምት 7 የተዛወረ)

ጥቅምት ፯ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጥር የዓመቱ ፴፯ኛው እና የመፀው፲፪ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ ሉቃስ ፫፻፳፴ ቀናት ሲቀሩ፤ በዘመነ ዮሐንስዘመነ ማቴዎስ እና በዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፫፻፳፰ ቀናት ይቀራሉ።


የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተ.መ.ድ.) ባሳለፈው “47/196 ውሳኔ” መሠረት ከ ፲፱፻፹፭ ዓ.ም ጀምሮ በየዓመቱ የሚከበረው “ዓለም አቀፍ የድኅነት ማስወገጃ (International Day for the Eradication of Poverty) ቀን” ነው።

  • ፲፱፻፶፬ ዓ/ም - የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት የሶርያን ሪፑብሊክ ሕጋዊነት እንደሚያውቅና እንደሚያከብር ይፋ አደረገ።
  • ፲፱፻፷፮ ዓ.ም - አረባዊ የነዳጅ አምራች አገሮች፣ እስራኤልን ረድታችኋል በማለት የወነጀሏቸውን ምዕራባዊ አገሮችችና በጃፓን ላይ ለአንድ ዓመት ሙሉ የነዳጅ ክልከላ ስልት አካሄዱ።
  • ፲፱፻፷፯ ዓ/ም - የኅብረተ-ሰብአዊት ኢትዮጵያ ጊዜያዊ ወታደራዊ መንግሥት በመላ አገሪቱ የነበሩትን የማዘጋጃ ቤት ሸንጎዎች እንዲዘጉ አዘዘ።
  1. ^ መስፍን አረጋ፣ ዲባቶ፡ «ሰገላዊ አማርኛ»፤ 2000 ዓ.ም.
  • (እንግሊዝኛ) P.R.O., FCO 31/165300 Ethiopia: Annual Review of 1961
  • {{en]] P.R.O., FCO 371/1829 - ANNUAL REVIEW FOR ETHIOPIA FOR 1974


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ