ሚያዚያ ፳፪

ከውክፔዲያ
(ከሚያዚያ 22 የተዛወረ)

ሚያዝያ ፳፪፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፴፪ኛው ዕለት ሲሆን፤ የፀደይ (በልግ)ወቅት ፳፯ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፴፬ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፴፫ ቀናት ይቀራሉ።


ታሪካዊ ማስታወሻዎች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  • ፲፱፻፷፮ ዓ/ም - በኢትዮጵያአብዮት ፍንዳታ የሁለተኛ ክፍለ ጦር ሠራዊት አስመራን በቁጥጥሩ ሥር ሲያውል፤ የፖስታና ቴሌኮሙኒኬሽን ሚንስትሩ ሌተና-ጄነራል አሰፋ አየነ ተሽረው እሥራት ላይ ዋሉ። በዚሁ ዕለት የአገር መከላከያ ሚኒስቴር የኢትዮጵያ የሠራተኞች ማኅበር ሸንጎን ህገ-ወጥ አድማውን ካላቆመ ማኅበሩ እራሱ የህገ-ወጥ ማኅበር ተብሎ እንደሚዘጋ ማስጠንቀቂያ ሰጠ።

ልደት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ዕለተ ሞት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]


ዋቢ ምንጮች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ