ታኅሣሥ ፲፬

ከውክፔዲያ
(ከታኅሣሥ 14 የተዛወረ)

ታኅሣሥ ፲፬ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፬ኛው እና የመፀው ወቅት ፸፱ነኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፪፻፷፪ ቀናት በ ዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፪፻፷፩ ቀናት ይቀራሉ።


ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  • ፲፱፻፶፫ ዓ/ም - የጃፓን አልጋወራሽ (አሁን ንጉሠ ነገሥት) አኪሂቶ እና ባለቤታቸው ልዕልት (አሁን እቴጌ) ሚቺኮ በኢትዮጵያ የአራት ቀናት ጉብኝታቸውን በዛሬው ዕለት ጀመሩ።
  • ፲፱፻፷፯ ዓ/ም - የኢትዮጵያ ጊዜያዊ ወታደራዊ መንግሥት የብሔራዊ ዓመት በዓላት በአገሪቱ ታሪክ ዘገባ ለመጀመሪያ ጊዜ ዓቢይ እስላማዊ በዓላትን እንደሚያካትቱ አውጀ።
  • ፲፱፻፺፰ ዓ/ም - የሱዳን ሠራዊት በአድሬ ላይ ባካሄደው ጥቃት የመቶ ሰዎች ሕይወት ካለፈ በኋላ የቻድ መንግሥት በሱዳን ላይ ጦርነት አወጀ።

ልደት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ዕለተ ሞት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ዋቢ ምንጮች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ