Jump to content

ጥር ፳

ከውክፔዲያ

ጥር ፳፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፵ ኛው ዕለት ሲሆን፤ የበጋ ወቅት ፳፭ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፪፻፳፮ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፪፻፳፭ ቀናት ይቀራሉ።

ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
  • ፲፱፻፸፪ ዓ/ም - በቀድሞዋ ሮዴዚያ (የአሁኗ ዚምባብዌ) የነጻነት ትግል መሪ ሮበርት ሙጋቤ ከአምስት ዓመት ስደት በኋላ አገራቸው ተመልሰው ሲገቡ እጅግ ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው።
  • ፲፱፻፹፰ ዓ/ም - በኒጄር ለመጀመሪያ ጊዜ በሕዝብ የተመረጡትን ፕሬዚደንት ማማን ኡስማን፣ በኮሎኔል ኢብራሂም ባሬ ማኢናሳራ የተመራ ወታደራዊ መፈንቅለ መንግሥት ከሥልጣን አወረዳቸው።
  1. ^ Morris, Willie (Ambassador); DIPLOMATIC REPORT No. 57/74; P.R.O., FCO 371/1660 (8 January 1974)


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ