የካቲት ፳፮
Appearance
የካቲት ፳፮፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፸፮ ኛው ዕለት ሲሆን፤ የበጋ ወቅት ፷፩ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፺ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፹፱ ቀናት ይቀራሉ።
- ፲፱፻፷፭ ዓ/ም - የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክቶር ምናሴ ኃይሌ በኢትዮጵያእና በሱዳን መንግሥታት መሃል ውይይት ለማድረግ የኢትዮጵያን ልዑካን መርተው ወደካርቱም አመሩ።
- ፲፱፻፷፮ ዓ/ም - ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ሕገ መንግሥቱን አጥንቶ የሚያሻሽል ቡድን መሰየማቸውን ይፋ አደረጉ።
- (እንግሊዝኛ) http://en.wikipedia.org/wiki/March_5
- (እንግሊዝኛ) P.R.O., FCO 371/1660
- (እንግሊዝኛ) P.R.O., FCO 371/1829
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |