የካቲት ፳፪
Appearance
የካቲት ፳፪፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፸፪ ኛው ዕለት ሲሆን፤ የበጋ ወቅት ፶፯ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፺፬ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፺፫ ቀናት ይቀራሉ።
- ፲፱፻፷፪ ዓ.ም - የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ከሮማ አየር ዠበብ ጣቢያ ሊነሳ ሲዘጋጅ፣ ሽብርተኞች የጫኑት ቦምብ ተገኝቶ በጥበቃ/ፖሊስ ተወግዷል።
- ፲፱፻፷፫ ዓ/ም - የአፍሪቃ አንድነት ድርጅት የሚንስትሮች ምክር ቤት ጉባዔ የኡጋንዳን ልዑካን በጉባዔው ላይ በመሳተፍ ጥያቄ ላይ ስምምነት ባለማግኘቱ ተበታተነ።
- ፲፱፻፷፮ ዓ/ም - በኢትዮጵያ አብዮት የ፬ኛ ክፍለ ጦር አስሯቸው የነበሩትን ሚኒስቴሮች ፈትተው ለንጉሠ ነገሥቱ አስረከቡ። በዚሁ ዕለት በአዲስ አበባ ተማሪዎች የሰላማዊ ሰልፍ ሲያካሂዱ፣ የክብር ዘበኛ ሠራዊት ደግሞ አመጻቸውን ጀመሩ።
- (እንግሊዝኛ)http://en.wikipedia.org/wiki/March_1
- P.R.O., FO 371/183838; FCO 371/784; FCO 371/1118; FCO 371/1660
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |