Jump to content

የዋና ከተማዎች ዝርዝር

ከውክፔዲያ

ይህ ዝርዝር የዋና ከተማዎችን ሥም ከነሚገኙበት ሀገር በፊደል ተራ ቅደም ተከተል ይዟል። በዝርዝሩ ውስጥ የተካተቱት ሉአላዊነት ያላቸው ሀገሮችሉአላዊነት የሌላቸው ሀገሮችየተዋሃዱ ሀገሮች፣ እንዲሁም ድንበሮችን ይጨምራል። ሉዓላዊነት ያላቸው ሀገሮች በደማቅ ቀለም ተፅፈዋል።

ዋና ከተማ ሥም የሚገኝበት ሀገር ተጨማሪ ማስታዎሻዎች
አቡ ዳቢ የተባበሩት የዓረብ ግዛቶች የተባበሩት የዓረብ ግዛቶች
አቡጃ ናይጄሪያ ናይጄሪያ
አክራ ጋና ጋና
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ
አልጀርስ አልጄሪያ አልጄሪያ
አማን ጆርዳን ጆርዳን
አምስተርዳም ኔዘርላንድስ ኔዘርላንድስ
አንዶራ ላ ቬላ አንዶራ አንዶራ
አንካራ ቱርክ ቱርክ
አንታናናሪቮ ማዳጋስካር ማዳጋስካር
አፒያ ጋና ሳሞያ
አስመራ ኤርትራ ኤርትራ
አቴንስ ግሪክ (አገር) ግሪክ
ባግዳድ ኢራቅ ኢራቅ
ባኩ አዘርባጃን አዘርባይጃን
ባማኮ ማሊ ማሊ
ባንኮክ ታይላንድ ታይላንድ
ባንጊ የመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ የመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ
ባንጁል ጋምቢያ ጋምቢያ
ቤጂንግ የቻይና ሕዝባዊ ሪፐብሊክ ቻይና
ቤሩት ሊባኖስ ሊባኖስ
ቤልግራድ ሰርቢያ ሰርቢያ
በርሊን ጀርመን ጀርመን
በርን ስዊዘርላንድ ስዊዘርላንድ
ቢሳው ጊኒ ቢሳው ጊኒ ቢሳው
ቦጎታ ኮሎምቢያ ኮሎምቢያ
ብራዚሊያ ብራዚል ብራዚል
ብራቲስላቫ ስሎቫኪያ ስሎቫኪያ
ብራዛቪል ኮንጎ ሪፑብሊክ ኮንጎ ሪፑብሊክ
ብሩክሴል ቤልጅግ ቤልጅግ
ቡካረስት ሮማንያ ሮማንያ
ቡዳፔስት ሃንጋሪ ሃንጋሪ
ብዌኖስ አይሬስ አርጀንቲና አርጀንቲና
ቡጁምቡራ ቡሩንዲ ቡሩንዲ
ካይሮ ግብፅ ግብፅ
ካንቤራ አውስትራልያ አውስትራልያ
ካራካስ ቬነዝዌላ ቬነዝዌላ
ካርዲፍ ዌልስ ዌልስ
ቺሲኖ ሞልዶቫ ሞልዶቫ
ኮናክሪ ጊኒ ጊኒ
ኮፐንሀገን ዴንማርክ ዴንማርክ
ዳካር ሴኔጋል ሴኔጋል
ደማስቆ ሲሪያ ሶርያ
ዳካ ባንግላዴሽ ባንግላዴሽ
ዲሊ ምሥራቅ ቲሞር ምስራቅ ቲሞር -
ጅቡቲ ጅቡቲ ጅቡቲ
ዶዶማ ታንዛኒያ ታንዛኒያ
ዶሃ ቃጣር ኳታር
ደብሊን አየርላንድ አየርላንድ
ዱሻንቤ ታጂኪስታን ታጂኪስታን
ኢዲምቡራ ስኮትላንድ ስኮትላንድ
ፍሪታውን ሴራሊዮን ሴራሊዮን
ፉናፉቲ ቱቫሉ ቱቫሉ