የፍለጋ ውጤቶች
Appearance
"ቅዱስ" የሚባል መጣጥፍ ይፈጠር?
- መጽሐፍ ቅዱስ ነብያት እና ታሪካውያን የጻፉት የክርስቲያኖች እምነት መጽሓፍ ነው። መጽሐፍ ቅዱስ በብሉይ ኪዳንና በአዲስ ኪዳን ተከፍሎ 81 መጻሕፍት ያሉት ሲሆን በአንዳንድ እምነቶች ደግሞ 73 እና 66 ክፍል ብቻ ነው አሉት ብለው ያምናሉ።...16 KB (1,230 ቃላት) - 10:29, 26 ሴፕቴምበር 2024
- መንፈስ ቅዱስ በክርስትና እምነት ከሥላሴ አንዱ ሲሆን የእግዚአብሔር መንፈስ ነው። መንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ አእምሮ ያለዉ ማንነት ስሜት እና ፍቃድ ያለዉ እንደሆነ መፃፍ ቅዱስ ይናገራል መንፈስ ቅዱስ ስሜት አለው ያዝናል ኤፍ 4:30 መንፈስ...7 KB (497 ቃላት) - 17:59, 25 ኖቬምበር 2024
- ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ በሌላ መልኩ ቅዱስ ጊዮርጊስ በመባል የሚታወቀው በአዲስ አበባ ፣ ኢትዮጵያ የሚገኝ የባለሙያ እግር ኳስ ክለብ ነው። በኢትዮጵያ እግር ኳስ ከፍተኛ ዲቪዚዮን ማለትም በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ይጫወታሉ። በ 1935...17 KB (1,283 ቃላት) - 15:12, 5 ሜይ 2023
- አባታችን ቅዱስ ያሬድ ሚያዝያ ፭ ቀን በ፭፻፭ ዓ.ም በአክሱም ከተማ ተወለደ፡፡ አባቱ አብዩድ ወይም ይስሐቅ ይባላል እናቱ ክሪስቲና ወይም ታውክልያ ትባላለች። ቅዱስ ያሬድ በተወለደ በ7 ዓመቱ አባቱ ስለሞተ እናቱ የአክሱም ገበዝ ለነበረው...14 KB (933 ቃላት) - 10:53, 29 ሴፕቴምበር 2024
- የመጽሐፍ ቅዱስ ጥንታዊነት (ሮማይስጥ፦ Liber Antiquitatum Biblicarum /ሊቤር አንቲኲታቱም ቢብሊካሩም/ ወይም «የመጽሐፍ ቅዱስ ቅርሶች») በጥንት የተቀነባበረ የአይሁዶች ታሪክ መጽሐፍ ነው። አሁን ጽሑፉ የሚታወቀው በሮማይስጥ...4 KB (312 ቃላት) - 18:06, 24 ጁን 2018
- የቅዱስ ፔትሮኒዮስ ሐውልት (1494–1495) የተሰራው በማይክል አንጄሎ ቡናሮቲ ነው ከእምነ በረድ ቁመቱም 64 ሴ/ሚ ነው። አሁን የሚገኘው በሳን ዶሜኒኮ ቤተ ክርስቲያን በቦሎኛ ጣልያን ነው። ስሙም ቅዱስ ፔትሮኒዮስ የቦሎኛ ጳጳጽ ነበር።...595 byte (32 ቃላት) - 18:43, 3 ፌብሩዌሪ 2022
- ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቱ አንስጣቴዎስ (ዘሮንቶስ) ይባላል። እናቱም ቴዎብስታ ትባላለች የዘር ሐረግዋም ከፍልስጥኤም ወገን ነው ። ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥር ፪ ቀን ፪፻፸፯ ዓም ተወለደ የተወለደባትም ቦታ ቀጰዶቅያ ትባላለች። ቀጰዶቅያም በትንሹ ምሥራቃዊ...22 KB (1,477 ቃላት) - 04:13, 5 ኦክቶበር 2024
- ገብርኤል (ቅዱስ ገብርኤል) በአብርሃማዊ ሀይማኖቶች (ክርስትና ፤ አይሁድ ፤ እስልምና) ከሶስቱ ዋና የእግዚአብሔር መላዕክት (ቅዱስ ሚካኤል፡ ቅዱስ ገብርኤል፡ቅዱስ ሩፋኤል) አንዱ ነው። በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ የተጠቀሰው በመጽሐፈ...8 KB (567 ቃላት) - 15:39, 26 ኦገስት 2023
- ትምህርት አንድ የመንፈስ ቅዱስ ስጦታ እና የመንፈስ ቅዱስ ፍሬ መካከል ያለው ልዩነትና አንድነት በዚህ አጭር ጽሑፍ ውስጥ የመንፈስ ቅዱስ ስጦታና የመንፈስ ቅዱስ ፍሬ ውስጥ የሁለቱም ልዩነታቸውንንና አስፈላጊነቱን አንዲሁም ምን ማለት እንደሆነ...11 KB (814 ቃላት) - 11:27, 27 ፌብሩዌሪ 2019
- ኬጥያውያን (ኬጢያውያን) ወይም «የኬጢ ልጆች» በመጽሐፍ ቅዱስ በከነዓን ከተገኙ ብሔሮች አንዱ ነበሩ። በአብርሃም ዘመን ኬጢያዊው ኤፍሮን የመቃብር ዋሻ በኬብሮን ለአብርሃም ሸጠ። ኤሳውም ከኬጢያውያን ሚስቶች እንዳገባ ይለናል። በመጽሐፈ ኢያሱ...3 KB (223 ቃላት) - 21:22, 26 ሴፕቴምበር 2013
- «ቅዱስ ሮማዊ መንግሥት» ከ954 ዓም እስከ 1798 ዓም ድረስ በአውሮጳ የነበረ ታሪካዊ ግዛት ነበር። የ«ቅዱስ ሮማዊ ንጉሥ» ግዛቶች ሁሉ ማለት ነበር። እንዲያውም ይህ የጀርመን መንግሥት ነበረ እንጂ የበፊቱ ሮሜ መንግሥት አልነበረም። (ይህ...712 byte (57 ቃላት) - 20:19, 7 ኦክቶበር 2017
- ገብረ መንፈስ ቅዱስ (በእንግሊዘኛ ፡Gabra Manfas Qeddus) በኢትዮጵያውያን ዘንድ አቦ፣ አቡዬ እየተባሉ የሚጠሩት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በትውልድ ግብፃዊ ናቸው። በአጠቃላይ 562 አመት በዚህች ምድር የኖሩ ሲሆን ከዕድሜያቸው...7 KB (371 ቃላት) - 09:51, 11 ጁላይ 2024
- ቅዱስ ዮሴፍ በዕብራይስጥ: יוֹסֵף ፣ በሮማውያን ማለት በላቲን : Yosef ፣ በግሪክ : Ἰωσήφ) በሐዲስ ኪዳን መጀመሪያ አካባቢ ስም አጠራራቸው ከከበረ ደጋግ እስራኤላውያን አንዱ የእመቤታችን ጠባቂ አረጋዊ ቅዱስ ነው ። ትውልዱ...4 KB (223 ቃላት) - 03:40, 4 ጁላይ 2023
- ቅዱስ ላሊበላ በ 1101 አ.ም ታህሳስ 29 ቀን ከ እናቱ ከኬርዮርና ከአባቱ ዛንስዮም ላሰታ ቡግና ወረዳ ሮሃ ከተባለች ቦታ ከ ፍልፍል ቤተ መቅደስ ውስጥ ተወለደ በዚህ ፍልፍል ቤተ-መቅደስ ውስጥ እድገቱን አደረገ ስድስት አመት ሲሞላው ቤተ-መንግስት...5 KB (472 ቃላት) - 20:51, 23 ኦክቶበር 2022
- ቅዱስ ጴጥሮስ ወይም ስምዖን ጴጥሮስ (አራማይስጥ፦ ሸማዮን ከፓ፤ ዕብራይስጥ፦שמעון בר יונה ፦ ሽምዖን ባር ዮና፤ ግሪክኛ፦ ፔትሮስ፤ 8 ዓክልበ. ግ. - 56 ዓም) የኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያ እና መጀመርያው የሮሜ ጳጳስ (ፓፓ) ነበሩ።...40 KB (2,653 ቃላት) - 03:39, 5 ጁላይ 2023
- ነገደ ኪሩቤል በመባል ይከፈላሉ። በነገደ ሱራፌል እነ ቅዱስ ሚካኤል፣ ቅዱስ ሩፋኤል ወዘተ ሲሆኑ በነገደ ኪሩቤል ደግሞ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ራጉኤል ወዘተ ያጠቃልላል። ስለዚህ ቅዱስ ራጉኤል ነገዱ ከነገደ ኪሩቤል ነው በዚህም ላይ የነገደ...9 KB (672 ቃላት) - 05:42, 9 ሜይ 2024
- ኦግስቲን (መምሪያ መንገድ ቅዱስ አውግስጢኖስ)ቅዱስ ኦግስቲን ፣ ኦሪለየስ ኦግስቲን፣ የሂፖው ኦግስቲን ከህዳር 13፣ 354 - ነሐሴ 28 430 ዓ.ም. የነበረ ፈላስፋ፣ ሥነ መለኮት ተማሪ፣ እና ሂፖ ሪገስ የተሰኘችው የሰሜን አፍሪቃ ከተማ ጳጳስ የነበረ ሰው ነው። ኦግስቲን ለምዕራቡ...2 KB (73 ቃላት) - 03:41, 13 ጃንዩዌሪ 2023
- be destroyed? መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ዓለም ፍጻሜ እንደሚናገር ታውቅ ይሆናል። You probably know that the Bible speaks of the end of the world. ታዲያ መጽሐፍ ቅዱስ ይህን ሲል የሰው ዘር ስለሚጠፋበት