ሚያዝያ ፲፫
Appearance
(ከሚያዝያ 13 የተዛወረ)
ሚያዝያ ፲፫፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፳፫ኛው ዕለት ሲሆን፤ የፀደይ (በልግ)ወቅት ፲፰ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፵፫ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፵፪ ቀናት ይቀራሉ።
- ፲፱፻፶፰ ዓ/ም - ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ጃማይካን ለመጎብኘት ኪንግስተን ሲገቡ ከመቶ ሺ የማያንሱ ሰዎች የደመቀ አቀባበል አደረጉላቸው። ይሄን ዕለት የ’ራስ ተፈሪያን’ ተከታዮች በየዓመቱ የዚያን የጉብኝት ማስታወሻ አድርገው ያከብሩታል።
- ፲፱፻፲፰ ዓ/ም - የታላቋ ብሪታኒያ ንግሥት ዳግማዊት ኤልሳቤጥ በሎንዶን ተወለዱ።
- (እንግሊዝኛ) http://jamaica-gleaner.com/pages/history/story0022.html Archived ማርች 25, 2013 at the Wayback Machine
- http://www.ethiopianreporter.com Archived ጃንዩዌሪ 24, 2005 at the Wayback Machine ኪንና ባህል፡ ሳምንቱ በታሪክ
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |