ግንቦት ፴

ከውክፔዲያ

ግንቦት ፴ ቀን፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፸ኛው ዕለት ሲሆን፤ የፀደይ (በልግ)ወቅት ፷፭ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፺፮ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፺፭ ቀናት ይቀራሉ።


ታሪካዊ ማስታወሻዎች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  • ፲፰፻፴፮ ዓ/ም - የወጣት ወንዶች ክርስቲያናዊ ማኅበር፣ ወ. ወ. ክ. ማ. (YMCA) በሎንዶን ተመሠረተ።
  • ፲፰፻፸፬ ዓ/ም - ከዓረብ ባሕር ላይ የተነሳ ታላቅ አውሎ ነፋስ ያስከሰተው ማዕበል ከመቶ ሺ በላይ የሚቆጠሩ የቦምቤይ (የአሁኗ ሙምባይ) ከተማ ነዋሪዎችን ሕይወት አጥፍቷል።

ልደት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  • ፲፯፻፲፭ ዓ/ም - በዓለም የታወቀው የምጣኔ ሀብት ጥናት ሊቅ፤ የስኮትላንድ ተወላጁ አዳም ስሚዝ (Adam Smith) በዚህ ዕለት ተወለደ።


ዕለተ ሞት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ዋቢ ምንጮች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ