ጥር ፲፪
Appearance
ጥር ፲፪ ቀን፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፴፪ ኛው ዕለት ሲሆን ፲፯ ኛው የበጋ ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ ዮሐንስ ፪፻፴፬ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ማቴዎስ፤ ማርቆስ እና ሉቃስ ደግሞ ፪፻፴፫ ዕለታት ይቀራሉ።
- ፲፱፻፳፱ ዓ/ም - የፋሺስት ኢጣልያ የጦር ዓለቃ ማርሻል ግራትዚያኒ በራሡ መሪነት የራስ ደስታ ዳምጠውን ሠራዊት በሲዳሞ እና የደጃዝማች ገብረ ማርያምን ሠራዊት በ ባሌ ለመውጋት ዘመተ።
- ፲፱፻፶፯ ዓ/ም - ዳግማዊት ንግሥት ኤልሳቤጥ ለቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ የብሪታንያን የ'ፊልድ ማርሻል' ወታደራዊ ማዕርግ ሰጡ። [1]
- ^ London Gazette; Issue 43567 published on the 2 February 1965
- (እንግሊዝኛ) PRO - Italo-Ethiopian War Brigade major report, KAR
(እንግሊዝኛ) http://en.wikipedia.org/wiki/January_20
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |