ጥር ፲፪

ከውክፔዲያ
(ከጥር 12 የተዛወረ)

ጥር ፲፪ ቀን፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፴፪ ኛው ዕለት ሲሆን ፲፯ ኛው የበጋ ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ ዮሐንስ ፪፻፴፬ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ማቴዎስማርቆስ እና ሉቃስ ደግሞ ፪፻፴፫ ዕለታት ይቀራሉ።


ታሪካዊ ማስታወሻዎች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  • ፲፱፻፶፪ ዓ/ም - በደቡብ አፍሪካ፣ ‘ኮልብሩክ’ የተባለው የድንጋይ ከሰል ማምረቻ ዋሻ ሲደረመስ ፬መቶ ፴፭ ሰዎች ሞቱ።
  • ፳፻፩ ዓ/ም - ባራክ ኦባማ የመጀመሪያው የጥቁር ክልስ የአሜሪካ ፕሬዚደንት በመሆን የቃለ መሐላ ሥነ-ሥርዓታቸውን አከናወኑ።

ልደት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ዕለተ ሞት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ዋቢ ምንጮች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  1. ^ London Gazette; Issue 43567 published on the 2 February 1965
  • (እንግሊዝኛ) PRO - Italo-Ethiopian War Brigade major report, KAR

(እንግሊዝኛ) http://en.wikipedia.org/wiki/January_20

የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ