ጳጉሜ ፮

ከውክፔዲያ
(ከጳጉሜ 6 የተዛወረ)

ጳጉሜ ፮ ቀንኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር በወንጌላዊው ሉቃስ ስም በተሠየሙት እና በየአራት ዓመቱ በሚደገሙት ሰግር ዓመታት ብቻ የሚውል የዓመቱ የመጨረሻውና ፫፻፷፮ኛው ቀን ሲሆን የክረምት ወቅት ፸፩ኛው ቀን ነው።

በቅርብ ዘመናት ጳጉሜ ፮ ከዋለባቸውና ወደፊትም ከሚውልባቸው ሰግር ዓመታት፤ ፲፱፻፷፫፲፱፻፷፯፲፱፻፸፩፲፱፻፸፭፲፱፻፸፱፲፱፻፹፫፲፱፻፹፯፲፱፻፺፩፲፱፻፺፭፲፱፻፺፱፳፻፫፳፻፯፳፻፲፩፳፻፲፭እና ፳፻፲፱ ዓመታተ ምሕረት ይቆጠራሉ።

ታሪካዊ ማስታወሻዎች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  • ፲፱፻፺፱ ዓ/ም - ሩሲያ በዓለም አቀፍ ረገድ ‘የፈንጂዎች አባት’ (Father of all bombs) ተብሎ የተሠየመውን ወደር-የለሽ ትልቅ ቦምብ በሙከራ አፈነዳች።

ልደት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ዕለተ ሞት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  • ፲፱፻፷፫ ዓ/ም - የሶቪዬት ኅብረት መሪ የነበሩት የዮሴፍ ስታሊን ተከታይ፣ ኒኪታ ክሩስቾቭ በዚህ ዕለት በ፸፯ ዓመት ዕድሜያቸው አረፉ።
  • ፲፱፻፸፱ ዓ/ም - በአምሣዎቹና ስድሳዎቹ አሥርተ ዓመታት ‘ቦናንዛ’ በተባለው የትይዕንተ መስኮት (ቴሌቪዥን) ትርዒት ‘ቤን ካርትራይት’ የነበረው ካናዳዊው ተዋናይ፣ ሎርን ግሪን በተወለደ በ፸፪ ዓመቱ አረፈ።

ዋቢ ምንጮች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ