ከ«ጥቅምት ፳፯» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Appearance
Content deleted Content added
ጥ Robot-assisted disambiguation: እንግሊዝ - Changed link(s) to ዩናይትድ ኪንግደም |
→ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች: fixed typo Tags: Reverted በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ |
||
መስመር፡ 17፦ | መስመር፡ 17፦ | ||
*[[1962|፲፱፻፷፪]] ዓ/ም - በ[[ሆላንድ]] እና በ[[ኢትዮጵያ]] ኅብረት የተቋቋመው [[የመተሀራ ስኳር ፋብሪካ]] ተመርቆ ተከፈተ። |
*[[1962|፲፱፻፷፪]] ዓ/ም - በ[[ሆላንድ]] እና በ[[ኢትዮጵያ]] ኅብረት የተቋቋመው [[የመተሀራ ስኳር ፋብሪካ]] ተመርቆ ተከፈተ። |
||
*[[1964|፲፱፻፷፬]] ዓ.ም. - [[አምቺትካ ደሴት]] ላይ የ[[አሜሪካ]] የአቶሚክ ኃይል ድርጅት በምድር ውስጥ “ካኒኪን” በሚል ቅጽል ስም የተሰየመውን ኃይለኛ የ[[ሃይድሮጅን ቦምብ]] በማፈንዳት ፈተሸ። |
*[[1964|፲፱፻፷፬]] ዓ.ም. - [[አምቺትካ ደሴት]] ላይ የ[[አሜሪካ]] የአቶሚክ ኃይል ድርጅት በምድር ውስጥ “ካኒኪን” በሚል ቅጽል ስም የተሰየመውን ኃይለኛ የ[[ሃይድሮጅን ቦምብ]] በማፈንዳት ፈተሸ። imgur LKIBpgY |
||
*[[1967|፲፱፻፷፯]] ዓ/ም - አዲሱ የ[[ኢትዮጵያ]] ጊዜያዊ ወታደራዊ መንግሥት ([[ደርግ]]) አቶ አሀዱ ሳቡሬን የ[[ሐረርጌ]] ግዛት አስተዳዳሪ አድርጎ ሾመ። |
*[[1967|፲፱፻፷፯]] ዓ/ም - አዲሱ የ[[ኢትዮጵያ]] ጊዜያዊ ወታደራዊ መንግሥት ([[ደርግ]]) አቶ አሀዱ ሳቡሬን የ[[ሐረርጌ]] ግዛት አስተዳዳሪ አድርጎ ሾመ። |
||
*[[1967|፲፱፻፷፯]] ዓ/ም - የ[[ኢትዮጵያ]] ጊዜያዊ ወታደራዊ መንግሥት ([[ደርግ]]) እና የ[[ብሪታኒያ]] መንግሥት በ[[ወሎ]] ክፍለ-ሀገር የመጋቢ መንገዶችን ማሠሪያ ላይ የሚውል የ ፰ ሚሊዮን [[የኢትዮጵያ ብር]] ውል ተፈራረሙ። |
*[[1967|፲፱፻፷፯]] ዓ/ም - የ[[ኢትዮጵያ]] ጊዜያዊ ወታደራዊ መንግሥት ([[ደርግ]]) እና የ[[ብሪታኒያ]] መንግሥት በ[[ወሎ]] ክፍለ-ሀገር የመጋቢ መንገዶችን ማሠሪያ ላይ የሚውል የ ፰ ሚሊዮን [[የኢትዮጵያ ብር]] ውል ተፈራረሙ። |
||
==ልደት== |
==ልደት== |
እትም በ02:40, 13 ማርች 2024
ጥቅምት ፳፯ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፶፯ተኛው እና የመፀው ፴፪ተኛው ዕለት ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፫፻፱ ቀናት ሲቀሩ፣ በዘመነ ዮሐንስ፤ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፫፻፰ ቀናት ይቀራሉ።
ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች
- ፲፱፻፴፯ ዓ.ም. - በአሜሪካ ፕሉቶንዬም ለመጀመሪያ ጊዜ ለቦምብ መሥሪያ ተዘጋጅቶ “ፋት ማን” በመባል የሚታወቀውን በጃፓን ናጋሳኪ ላይ የተጣለውን የአቶም ቦምብ ተሠራበት።
- ፲፱፻፵፱ ዓ.ም. - የግብጽ ፕሬዚደንት ጋማል አብደል ናሰር በወቅቱ በብሪታንያ እና በፈረንሳይ ቁጥጥር ስር የነበረውን የሱዌዝ ቦይ የግብጽ ብሔራዊ ንብረት ሲያደርገው የብሪታንያና የፈረንሳይ ሰራዊቶች በቦዩ አካባቢ ግዛቶች ከግብጽ ሰራዊት ጋር ተዋጉ።
- ፲፱፻፶፫ ዓ/ም - የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሞንሮቪያ፣ ሌጎስ እና አክራ ከተማዎች አዲስ የበረራ መሥመር አስመረቀ።
- ፲፱፻፶፫ ዓ/ም - “ሚቸል ኮትስ” (Mitchell Cotts) የተባለው የብሪታንያ ኩባንያ ዋና ሥራ አስኪያጅ ከኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት ጋር በአዋሽ ሸለቆ የተንዳሆን የጥጥ እርሻ ልማት የስምምነት ውል ለመፈራረም አዲስ አበባ ገቡ።
- ፲፱፻፷፪ ዓ/ም - በሆላንድ እና በኢትዮጵያ ኅብረት የተቋቋመው የመተሀራ ስኳር ፋብሪካ ተመርቆ ተከፈተ።
- ፲፱፻፷፬ ዓ.ም. - አምቺትካ ደሴት ላይ የአሜሪካ የአቶሚክ ኃይል ድርጅት በምድር ውስጥ “ካኒኪን” በሚል ቅጽል ስም የተሰየመውን ኃይለኛ የሃይድሮጅን ቦምብ በማፈንዳት ፈተሸ። imgur LKIBpgY
- ፲፱፻፷፯ ዓ/ም - የኢትዮጵያ ጊዜያዊ ወታደራዊ መንግሥት (ደርግ) እና የብሪታኒያ መንግሥት በወሎ ክፍለ-ሀገር የመጋቢ መንገዶችን ማሠሪያ ላይ የሚውል የ ፰ ሚሊዮን የኢትዮጵያ ብር ውል ተፈራረሙ።
ልደት
ዕለተ ሞት
- ፲፰፻፹፮ ዓ.ም. - የክላሲክ ሙዚቃ ፈጣሪና አቀናባሪ የሩሲያው ዜጋ ፒተር ኢልዪች ቻይኮቭስኪ በፔትሮግራድ ከተማ አረፈ።
ዋቢ ምንጮች
- (እንግሊዝኛ) P.R.O., FO 371/154836 - Annual Report from Ethiopia for 1960
- (እንግሊዝኛ) P.R.O., FCO 371/536 Annual Review of 1969
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |