Jump to content

ሰይፈ አርድ ፬ኛ

ከውክፔዲያ

አጼ ሰይፈር አርድ ፬ኛ የአጼ ይግባ ጽዮን ልጅ የአጼይኩኖ አምላክ የልጅ ልጅ ሲሆኑ ከ1294-1295 ለአንድ አመት ንግሱ ነገስት ነበሩ። ታሪክ ጻህፍት እንደሚሉት አባታቸው ይግባ ጽዮን 5 ወንድ ልጆች ስለነበሩዋቸውና የትኛው ንጉስ እንዲሆን መምረጥ ስላልቻሉ እያንዳንዱ ወንድ ልጅ አንድ አንድ አመት እንዲነግስ ቃል ስላስገቡዋቸው 1 አመት ብቻ ነግሰዋል[1] [2]


  1. ^ Paul B. Henze, Layers of Time, A History of Ethiopia (New York: Palgrave, 2000), p. 60.
  2. ^ ታደሰ ታምራት, Church and State in Ethiopia (Oxford: Clarendon Press, 1972), p. 72.