ዮሐንስ ፬ኛ

ከውክፔዲያ
(ከዓፄ ዮሐንስ ፬ኛ የተዛወረ)
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ
ዓፄ ዮሐንስ ፬ኛ
ዓፄ ዮሐንስ ፬ኛ ከልጃቸው ከራስ አርአያ ሥላሴ ጋር
ዓፄ ዮሐንስ ፬ኛ ከልጃቸው ከራስ አርአያ ሥላሴ ጋር
ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ
ግዛት ከጥር ፲፫ ቀን ፲፰፻፷፬ ዓ.ም. እስከ መጋቢት ፪ ቀን ፲፰፻፹፩ ዓ.ም.
በዓለ ንግሥ ጥር ፲፫ ቀን ፲፰፻፷፬ ዓ.ም.
ቀዳሚ ዳግማዊ ዓፄ ተክለ ጊዮርጊስ
ተከታይ ዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ
ልጆች ራስ አርአያ ሥላሴ
ራስ መንገሻ
ሙሉ ስም አባ በዝብዝ (የግብር ስም)
ሥርወ-መንግሥት ሰሎሞን፣ የትግራይ ቅርንጫፍ
አባት ደጃዝማች መርጫ
እናት ወ/ሮ ወለተ ሥላሴ
የተወለዱት ፲፰፻፳፭ ዓ.ም. በተንቤንትግራይ
የሞቱት መጋቢት ፪ ቀን ፲፰፻፹፩ ዓ.ም.
ሀይማኖት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ክርስትና


ዓፄ ዮሐንስ ፬ኛ፣ ከአባታቸው ከተንቤን ባላባት የራስ ሳህለ ሚካኤል የልጅ ልጅ ሹም ተንቤን ምርጫ እና ከናታቸው የእንደርታው ገዢ የራስ አርአያ እህት ወይዘሮ ወለተ ሥላሴ ሐምሌ ፭ ቀን ፲፰፻፳፭ ዓ.ም. ማይ በሀ በሚባል ሥፍራ ተወለዱ።

ርዕሰ መኳንንት ደጃዝማች በዝብዝ ካሳ ሐምሌ ፮ ቀን ፲፰፻፷፫ ዓ/ም ዓፄ ተክለ ጊዮርጊስአድዋ አካባቢ አሳም የሚባል ሥፍራ ላይ ወግተው ድል ካደረጉ በኋላ ጥር ፲፫ ቀን፲፰፻፷፬ ዓ/ም አክሱም ላይ ሥርዓተ ንግሣቸው ተፈጽሞ ዓፄ ዮሐንስ ፬ኛ ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ ተብለው ነገሡ።

ዋቢ ምንጮች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  • (እንግሊዝኛ) Zewde, Bahru, "A History of Modern Ethiopia 1855-1991, AA University Press (2001)
  • መሪ ራስ አማን በላይ "የጥንቷ የኢትዮጵያ ትንሣኤ ታሪክ" (1985 ዓ/ም)