ቀዳማዊ ዳዊት

ከውክፔዲያ

ቀዳማዊ ዳዊት (ከ፲፫፻፸፭ እስከ ፲፬፻፬ ዓ.ም. ነገሡ) የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ነበሩ። ከወንድማቸው ከንዋየ ማርያም በኋላ ሲንግሡ በአንድ ታላቅ ጦርነት እስላሞችን አሸንፈዋል።[1] የሞቱትም ከፈረስ ወድቀው ነው።[1]

ማመዛገቢያ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  1. ^ ሐሪ አትክንስ፣ የኢትዮጵያ ታሪክ፣ ገፅ 11