Jump to content

ቀዳማዊ ዓፄ ዮሐንስ

ከውክፔዲያ

ቀዳማዊ ዓፄ ዮሐንስ ከ፲፮፻፶፰ እስከ ፲፮፻፸፫ ዓ.ም. የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ነበሩ።[1] ማንኛውም ሰው ካቶሊክ እንዳይሆን ከማስከልከላቸው ሌላ መጻሕፍቶቻቸው እንዲቃጠሉ አድርገዋል።[1] በተጨማሪም በየከተማው የእስላሞች መንደር የተወሰነ ሥፍራ እንዲሆን አድርገዋል።[1]

  1. ^ ሐሪ አትክንስ፣ የኢትዮጵያ ታሪክ፣ ገፅ 19