ከ«ትግራይ ክልል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
No edit summary
Tags: Reverted በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
ትግራይ ግዛት
{{የቦታ መረጃ
| ስም = ትግራይ ክልል
| ስም = ትግራይ ክልል
| ቦታ_ዓይነት = ክልል
| ቦታ_ዓይነት = ክልል

እትም በ11:31, 7 ኖቬምበር 2020

ትግራይ ግዛት | ስም = ትግራይ ክልል | ቦታ_ዓይነት = ክልል | ይፋ_ስም = | ስዕል = Tigray_in_Ethiopia.svg | ስዕል_መግለጫ = የትግራይ ክልልን በቀይ የሚያሳይ የኢትዮጵያ ካርታ | ባንዲራ = Flag_of_the_Tigray_Region.svg | አርማ = | ክፍፍል_ዓይነት = አገር | ክፍፍል_ስም = ኢትዮጵያ | ክፍፍል_ዓይነት2 = | ክፍፍል_ስም2 = | ምሥረታ_ስም = | ምሥረታ_ቀን = | ምሥረታ_ስም2 = | ምሥረታ_ቀን2 = | መቀመጫ_ዓይነት = ርዕሰ ከተማ | መቀመጫ = መቀሌ | መሪ_ማዕረግ = | መሪ_ስም = | መሪ_ማዕረግ2 = | መሪ_ስም2 = | ቦታ_ጠቅላላ = 50,286[1] | ቦታ_መሬት = | ቦታ_ውሃ = | ከፍታ = | ሕዝብ_ጠቅላላ = 6,201,000[1] | ሕዝብ_ከተማ = | ሕዝብ_ገጠር = | ድረ_ገጽ = | lat_deg = | lat_min = | north_south = | lon_deg = | lon_min = | east_west = }} ትግራይ (ክልል 1) ከኢትዮጵያ ዘጠኝ ክልሎች አንዷ ስትሆን በሰሜን-ጫፍ ኢትዮጵያ ትገኛለች። ዋና ከተማዋ መቀሌ ነው። ሌሎች ታዋቂ ከተሞች ውቅሮ፣ ዛላምበሳ፣ ዓብዪዓዲ ፣ዓድዋ፣ነበለት፣ ሸራሮ፣ ሰቲት ሑመራ፣ዓዲግራት፣ አክሱም፣ ሽረ እንዳስላሴ፣ ማይጨው፣ ኾረም እና ኣላማጣ ናቸው። በኢትዮጵያ የአማራ እና አፋር ክልሎች ያዋስኑዋታል። 50,286 ካሬ ኪ.ሜ. ስትሸፍን የሕዝብ ብዛት በ1999 ህዝብ እና ቤት ቆጠራ መሰረት 4.9 ሚልዮን ነው። ትግርኛ የክልሉ ዋና ቋንቋ ነው። እምባ ኣላጀ፣ ፅበት እና ወርሐት በትግራይ ክልል ከፍተኛ ቦታዎች ናቸው። ትግራይ በኢትዮጵያ ከሚገኙት ክልሎች አንዱ ሲሆን በርካታ ባህላዊ፣ተፈጥራዊ፣ታሪካዊ ሃብት የታደለ ክልል ነው።የሓ ጥንታዊ ቤተ መቅደስ፣ የአክሱም ጥንታዊ ሃውልቶች፣ከ4ኛው እስከ 15ኛው ክ/ዘመን እንደተሰሩ የሚታወቀው ከ120 በላይ የሚሆኑ ከኣለት ድንጋይ ተፈልፍለው የተሰሩ ውቅር ኣብያተክርስትያናትና ገዳማት እንዲሁም ሌሌች በርካታ ታሪካዊና ኣርኪኦሎጂካዊ ስፍራዎች የሚገኙበት ክልል ነው። ትግራይን በባህልና በታሪካዊ ኣመጣጥ ከኤርትራ ነጥሎ ማየት ኣይቻለም። ሁለቱም የዳኣማትና የኣክሱም ግእዛዊ ስልጣኔ ባለቤት ናቸው።

ኢትዮጵያ

ታሪካዊ ቦታዎች - አክሱም | ላሊበላ | ጎንደር | ነጋሽ | ሐረር | ደብረ-ዳሞ | አዲስ አበባ
አስተዳደራዊ ክልሎች - ትግራይ | አፋር | አማራ | ኦሮሚያ | ሶማሌ | ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል | ደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች | ጋምቤላ | ሐረሪ | አዲስ አበባ | ድሬዳዋ
ቋንቋዎች - አማርኛ | ግዕዝ | ኦሮምኛ | ትግርኛ | ጉራጊኛ | ሶማሊኛ | አፋርኛ | ሲዳምኛ | ሃዲያኛ | ከምባትኛ | ወላይትኛ | ጋሞኛ | ከፋኛ | ሃመርኛ | ስልጢኛ | ሀደሪኛ
መልክዓ-ምድር - አባይ | አዋሽ | ራስ-ዳሽን | ሶፍ-ዑመር | ጣና | ደንከል | ላንጋኖ | አቢያታ | ሻላ
ከተሞች - የኢትዮጵያ ከተሞች

ዓድዋ

ማመዛገቢያዎች

  1. ^ "፳፻፬ ዓ.ም. ብሔራዊ ስታቲስቲክስ". ማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ. በሰኔ ፳፪ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. የተወሰደ.